ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ዕረፍቱ ጥቂት ወይም እንደ ኢምንት ነው፤ ይህ ሁሉ በመኝታው ይታወቃል፤ አንድ ጊዜ እንደ ሸንጎ ተከማችቶ ያገኘዋል፤ ከሰልፍ እንደሚሸሽ ሰውም የልቡናውን ምክር ያወላውላታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ለማረፍ እንደተጋደመ ብዙም ሳይቆይ፥ እንደ ቀኑ ሁሉ በእንቅልፍ ልቡም ቅዠቶች ያስጨንቁታል፤ ከጦርነት እንዳመለጠ፥ ምዕራፉን ተመልከት |