ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ቍጣና ቅንዓት፥ ንዝንዝና ሁከት፥ ሞትን መፍራትና ክርክር፥ ሐሜትም አለ፤ በመኝታው በተኛ ጊዜ የሌሊት እንቅልፍ አሳቡን ይለውጠዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሌት እንኳ ባልጋው ላይ ባረፈ ጊዜ፥ መኝታው ጭንቀቱን ያባብስበታል። ምዕራፉን ተመልከት |