ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ቀይ ግምጃ ከሚለብስና ዘውድ ከሚቀዳጅ ጀምሮ የተናቀ ልብስን እስከሚለብስ ድረስ፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ከፋይ ከለበሰው፥ ዘውድ ከደፋው ጀምሮ፥ ማቅ እስከለበሰው ድረስ ቁጣና ቅናት፥ ብጥብጥና ሁከት፥ የሞት ፍርሃት፥ ምቀኝነት፥ ግጭትም በሰፊው ነግሠዋል። ምዕራፉን ተመልከት |