ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በመንግሥት ዙፋን ከሚቀመጥ ንጉሥ ጀምሮ በዐመድና በትቢያ ላይ እስከሚተኛ ድሃ ድረስ፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በከበረ ዙፋን ላይ ከተቀመጠው ሰው ጀምሮ፥ በትቢያና በአመድ ላይ እስከወደቀው ምስኪን ድረስ፥ ምዕራፉን ተመልከት |