ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ይህ ሁሉ በሰው ላይ እስከ እንስሳ ድረስ አለ፤ ይህም በኀጢአተኞች ሰዎች ላይ ሰባት እጥፍ ይብሳል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ለሰውና ለእንስሳት፥ ለሁሉም ፍጥረታት፥ ሰባት ጊዜ እጥፍ ደግሞ ለኃጢአአተኞች፥ ምዕራፉን ተመልከት |