ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ልጆችና የሀገር ሕንጻ ስምን ያስጠራሉ፤ ከእነዚህ ከሁለቱ ይልቅ ምንም ነውር የሌለባት ሴት ደስ ታሰኛለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ልጆች መውለድና ከተማን መቆርቆር ስምን ያስጠራል፤ ንጹሕ ሚስት ግን ከሁለቱም የከበረች ነች። ምዕራፉን ተመልከት |