ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የሚዘጋጅና የሚሠራ ሰው ሕይወቱ ጣፋጭ ነው፤ ከእነዚህም ከሁለቱ ይልቅ የተቀበረ ወርቅን ማግኘት ደስ ያሰኛል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የግል መተዳደሪያ ላለውና ጠንክሮ ለሚሠራ ሰው፥ ሕይወት አስደሳች ነች። ሀብት ያገኘ ደግሞ ከሁለቱም የተሻለ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |