ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ወይንና ማሕሌት ልብን ደስ ያሰኛሉ፥ ከሁለቱም ይልቅ ጥበብን መውደድ ደስ ያሰኛል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የወይን ጠጅና ሙዚቃ ልብን ያስደስታሉ፤ የጥበብ ፍቅር ግን ከሁሉም ይልቃል። ምዕራፉን ተመልከት |