ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሰው ሁሉ ባለ መድኀኒትን በጥበቡ ያከብረዋል፤ በመኳንንትም ዘንድ ይመሰገናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የሐኪሙ እውቀት ያኮራዋል፤ ታላላቅ ሰዎችም ያከብሩታል። ምዕራፉን ተመልከት |