ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እግዚአብሔር መድኀኒትን ከምድር ፈጠረ፤ ጠቢብ ሰውም ይህን አይንቀውም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እግዚአብሔር ፈውስ የሚሆኑ ሥራ ሥሮችን ከመሬት አፈራ፤ አዋቂ ሰውም አይንቃቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |