ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ማዳን ከእግዚአብሔር የሚገኝ ሲሆን፥ ክብርን ግን ከንጉሥ ይቀበላል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከንጉሥ እንደሚቀበሉት ስጦታ ፈውስ የሚገኘውም ከታላቁ ልዑል እግዚአብሔር ነው። ምዕራፉን ተመልከት |