ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በሥራው የሚቀመጥ ሸክላ ሠሪም እንደ እርሱ ነው፥ በእግሩም መንኰራኵርን ያዞራል፤ ሥራውንም እንዴት እንደሚፈጽም ሁልጊዜ ያስባል። የሠራውንም ሁሉ ይቈጥራል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ሥራውን በትጋት የሚሠራውም ሸክላ ሰሪ እንዲሁ ነው፤ መንኮራኮሩን በእግሩ ያሸከረክራል፥ ያለማቋረጥ ሥራውን ይከታተላል፥ እያንዳንዷ የጣት እንቅስቃሴ የተጠናች ነች። ምዕራፉን ተመልከት |