ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በእጁም ጭቃውን መስሎ ይሠራል፤ በእግሩ ጭቃውን ሲረግጥ ኀይሉን ያደክማል፤ የልቡናውም አሳብ ሥራውን ይጨርስ ዘንድ ነው። ትጋቱም መወልወያውን ያዞር ዘንድ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ጭቃውን በክንዱ ይጠፈጥፈዋል፥ በእግሩ ያባካዋል፥ በሚገባም ይለቀልቀዋል፥ ማድረቂያውንም ሲያጸዳ ያመሻል። ምዕራፉን ተመልከት |