Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 38:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ዕር​ፉን የሚ​ያ​ጸና ሰው በም​ንም አይ​ራ​ቀ​ቅም፥ በእ​ር​ሻው ይታ​በ​ያል፥ በሬ​ው​ንም ይገ​ር​ፋል፤ በሥ​ራ​ውም ይመ​ላ​ለ​ሳል፤ ነገ​ሩም ሁሉ ስለ በሬና ወይ​ፈን ነው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 እርፍ የሚጨብጥ፥ ፎላጐቱ በዘንጉ መጠቀም የሆነ፥ በሥራ የተጠመዱትን በሬዎች የሚነዳ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 38:25
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች