ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የጸሓፊ ጥበቡ በተሾመበት ወራት ነው፤ ሥራውን የማያበዛ ሰው አይራቀቅም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ጸሐፊው በትርፍ ጊዜው ጥበብን ይቀስማል፤ በሥራ ይልተጠመደ ሰው ጥበበኛ ሊሆን ይችላል። ምዕራፉን ተመልከት |