ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ያርፍ ዘንድ ተስፋ ባደረገ ጊዜ፥ “እበላለሁ እጠጣለሁ፥ እንግዲህስ ደስ ይለኛል፥ በቃኝም” ባለ ጊዜ፥ የሚሞትባትን ቀን አያውቅም፤ ገንዘቡንም ሁሉ ለባዕድ ትቶ እርሱ ይሞታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ሰው “ዕረፍት አግኝቻለሁ፤ አሁን ያለኝን እየበላሁ እኖራለሁ” ሲል ምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ አያውቅም፤ ገንዘቡን ለሌሎች ትቶ ይሞታል። ምዕራፉን ተመልከት |