ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እየነፈገ በንፍገቱ ብዛት የሚከብር ሰው አለ። በእርስዋም ደስታውን ይፈጽምባታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሌሎች በንፍገት ሀብት ያከማቻሉ፤ ታዲያ ዋጋቸው ምን እንደሆነ እነሆ ተመልከቱ፤ ምዕራፉን ተመልከት |