ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አላዋቂ ንጉሥ ሕዝቡን ያጠፋል፤ ሀገርም በሽማግሌዎች ጥበብ ትጸናለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አላዋቂ ንጉሥ የሕዝቡ ጥፋት ነው፤ የአንዲት ከተማ ብልጽግና በመሪዎቿ አስተዋይነት ይወሰናል። ምዕራፉን ተመልከት |