ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የምድር ግዛት በእግዚአብሔር እጅ ነው፥ በጊዜውም የሚጠቅመውን ሰው በእርስዋ ላይ ያስነሣል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የምድር አስተዳደር በእግዚአብሔር እጅ ነው፥ በትክክለኛው ወቅት ሁነኛ መሪ ያስነሣላታል። ምዕራፉን ተመልከት |