ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሎሌውም እንደ ሕዝቡ አለቃ ነው፤ የከተማው ገዥ እንደሚሠራው በውስጧ የሚኖሩ ሰዎች ይሠራሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ዳኛው እንደ ሆነው ባለሥልጣናቱም ይሆናሉ፤ የከተማው ገዢ እንደ ሆነው ነዋሪዎቹም ይሆናሉ። ምዕራፉን ተመልከት |