ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ጠቢብ ንጉሥ ሕዝቡን ይመክራል፥ አስተዋይ ዳኛም ሥርዐትን ይሠራል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ጥበበኛ ገዢ ሕዝቡን ያስተምራል፤ ተከታዮንም ሥርዓት ያስተምራል። ምዕራፉን ተመልከት |