መዝሙር 90:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ሥራ፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሣሩም ንጋት ላይ አቈጥቍጦ ይለመልማል፤ ምሽት ላይ ጠውልጎ ይደርቃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ማልዶ ያብባል፥ በሠርክም ጠውልጎና ደርቆ ይወድቃል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሣር ወዲያው አድጎ ያብባል፤ ሲመሽ ግን ጠውልጎ ይደርቃል። ምዕራፉን ተመልከት |