መዝሙር 90:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በአጠገብህ ሺህ፥ በቀኝህም ዐሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርቡም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 በቍጣህ አልቀናልና፤ በመዓትህም ደንግጠናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እኛ በቁጣህ አልቀናልና፥ በመዓትህም ደንግጠናልና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እኛ በቊጣህ ጠፍተናል፤ በመዓትህም ደንግጠናል። ምዕራፉን ተመልከት |