መዝሙር 90:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከሌሊት ግርማ፥ በመዓልት ከሚበርር ፍላጻ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እንደ ጐርፍ ጠርገህ ስትወስዳቸው፣ እንደ ሕልም ይበንናሉ፤ እንደ ማለዳ ሣር ታድሰው ይበቅላሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ታጥለቀልቃቸዋለህ፥ እንደ ሕልም ናቸው፥ በማለዳም እንደሚያልፍ ሣር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሕይወታችንን ልክ እንደ ሕልም ታሳልፈዋለህ፤ እኛ በየማለዳው እንደሚታደስ የሣር ቡቃያ ነን። ምዕራፉን ተመልከት |