መዝሙር 73:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አቤቱ፥ ተነሥ፥ በቀሌንም ተበቀል፤ ሰነፎች ሁልጊዜ የተገዳደሩህን ዐስብ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ደነዝና አላዋቂ ሆንሁ፤ በፊትህም እንደ እንስሳ ሆንሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እኔ የተናቅሁ ነኝ አላወቅሁምም፥ በአንተ ዘንድም እንደ እንስሳ ሆንሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ጌታ ሆይ! እኔ ለአንተ ከእንስሶች የማልሻል፥ ምንም የማይገባኝ አላዋቂ ነበርኩ። ምዕራፉን ተመልከት |