መዝሙር 73:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የባሪያዎችህን ቃል አትርሳ፤ የጠላቶችህ ኵራት ሁልጊዜ ወደ አንተ ይውጣ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ይህም ሆኖ ዘወትር ከአንተ ጋራ ነኝ፤ አንተም ቀኝ እጄን ይዘኸኛል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እኔ ግን ዘወትር ከአንተ ጋር ነኝ፥ ቀኝ እጄንም ያዝኸኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ነገር ግን ዘወትር ከአንተ ጋር እኖራለሁ፤ አንተም ቀኝ እጄን ትይዛለህ። ምዕራፉን ተመልከት |