መዝሙር 73:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ችግረኛ አፍሮ አይመለስ፤ ድሃና ምስኪን ስምህን ያመሰግናሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ነፍሴ በተማረረች ጊዜ፣ ልቤም በተቀሠፈ ጊዜ፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ልቤ ነድዶአልና፥ ኩላሊቴም ቀልጦአልና፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ኅሊናዬን በጣም መረረው፤ ልቤም ተሰበረ። ምዕራፉን ተመልከት |