መዝሙር 73:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ወደ ኪዳንህም ተመልከት፥ የምድር የጨለማ ስፍራዎች በኃጥኣን ቤቶች ተሞልተዋልና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ሰው ከሕልሙ ሲነቃ እንደሚሆነው፣ ጌታ ሆይ፤ አንተም በምትነሣበት ጊዜ፣ እንደ ቅዠት ከንቱ ታደርጋቸዋለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ከሕልም እንደሚነቃ፥ አቤቱ፥ ስትነቃ መልካቸውን ትንቃለህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ስትነሣ እነርሱ በማለዳ እንደሚረሳ ሕልም ይጠፋሉ። ምዕራፉን ተመልከት |