መዝሙር 26:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አባቴና እናቴ ጥለውኛልና፥ እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በእነርሱ እጅ የተንኰል ዕቅድ አለ፤ ቀኝ እጃቸውም ጕቦን ያጋብሳል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በእጃቸው ተንኰል አለባቸው፥ ቀኛቸውም በጉቦ ተሞልታለች። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 እነርሱም ጣቶቻቸው ክፉ ሥራን ለመሥራት የነቁ፥ ቀኝ እጆቻቸውም በጉቦ የተሞሉ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |