መዝሙር 26:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 እነርሱም ጣቶቻቸው ክፉ ሥራን ለመሥራት የነቁ፥ ቀኝ እጆቻቸውም በጉቦ የተሞሉ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በእነርሱ እጅ የተንኰል ዕቅድ አለ፤ ቀኝ እጃቸውም ጕቦን ያጋብሳል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በእጃቸው ተንኰል አለባቸው፥ ቀኛቸውም በጉቦ ተሞልታለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አባቴና እናቴ ጥለውኛልና፥ እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ። ምዕራፉን ተመልከት |