መዝሙር 21:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እኔ ግን ትል ነኝ፥ ሰውም አይደለሁም፤ በሰው ዘንድ የተናቅሁ፥ በሕዝብም ዘንድ የተዋረድሁ ነኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ዘላለማዊ በረከትን ሰጠኸው፤ ከአንተ ዘንድ በሚገኝ ፍሥሓም ደስ አሠኘኸው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በማዳንህ ክብሩ ታላቅ ነው፥ ሞገስንና ግርማን በላዩ አኖርህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የዘለዓለም በረከትን ሰጠኸው፤ አንተም ከእርሱ ጋር በመገኘትህ ደስ ታሰኘዋለህ፤ ምዕራፉን ተመልከት |