መዝሙር 118:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ጐልማሳ መንገዱን በምን ያቀናል? ቃልህን በመጠበቅ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በገዦች ተስፋ ከማድረግ ይልቅ፣ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በኃያላን ከመታመን ይልቅ በጌታ መጠለል ይሻላል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 በመሪዎች ከመመካት ይልቅ፥ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። ምዕራፉን ተመልከት |