መዝሙር 118:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሥርዐትህንም እጠብቃለሁ፤ ለዘለዓለም አትጣለኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሰውን መከታ ከማድረግ ይልቅ፣ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በሰው ከመታመን ይልቅ በጌታ መጠለል ይሻላል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በሰው ከመመካት ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። ምዕራፉን ተመልከት |