መዝሙር 118:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በፍጹም ልቤ ፈለግሁህ፥ ከትእዛዝህ አታርቀኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ሕዝቦች ሁሉ ከበቡኝ፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ስም አስወግዳቸዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በጌታ ስም አጠፋኋቸው፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ብዙ ሕዝቦች ከበውኝ ነበር፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ኀይል ደመሰስኳቸው። ምዕራፉን ተመልከት |