መዝሙር 109:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት አንተ ለዘለዓለም ካህን ነህ ብሎ፥ እግዚአብሔር ማለ አይጸጸትምም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ስወድዳቸው ይወነጅሉኛል፤ እኔ ግን እጸልያለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በፍቅሬ ፋንታ ከሰሱኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ለወዳጅነቴ የመለሱልኝ አጸፋ ክስ ነው፤ እኔ ግን እጸልይላቸዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |