መዝሙር 109:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ቀዳማዊ፦ በኀይል ቀን፥ በቅዱሳን ብርሃን ከአንተ ጋር ነበር፥ ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ ከሆድ ወለድሁህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በጥላቻ ቃል ከብበውኛል፤ ያለ ምክንያትም ጥቃት አድርሰውብኛል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በጥላቻ ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም አጠቁኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በጥላቻ ዙሪያዬን ከበቡኝ፤ ያለ ምክንያትም አደጋ ጣሉብኝ ምዕራፉን ተመልከት |