መዝሙር 109:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በፍቅሬ ፋንታ ከሰሱኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ስወድዳቸው ይወነጅሉኛል፤ እኔ ግን እጸልያለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ለወዳጅነቴ የመለሱልኝ አጸፋ ክስ ነው፤ እኔ ግን እጸልይላቸዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት አንተ ለዘለዓለም ካህን ነህ ብሎ፥ እግዚአብሔር ማለ አይጸጸትምም። ምዕራፉን ተመልከት |