ኤርምያስ 10:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በምሽግ ውስጥ የተቀመጥሽ ሆይ! ኀይልሽን ከውጭ ሰብስቢ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 አንቺ የተከበብሽ፤ ከያለበት ንብረትሽን ሰብስቢ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በምሽግ ውስጥ የተቀመጥሽ ሆይ! ዕቃሽን ከመሬት ሰብስቢ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 እናንተ በተከበበችው በኢየሩሳሌም ከተማ የምትኖሩ ሕዝብ ሆይ! ከዚያ ለመውጣት ንብረታችሁን በፍጥነት ሰብስቡ! ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 በምሽግ ውስጥ የተቀመጥሽ ሆይ፥ ዕቃሽን ከመሬት ሰብስቢ፥ ምዕራፉን ተመልከት |