ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ብርን የሚያነጥሩ ይተጋሉና፥ ለሥራቸውም ምርመራ የለውም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ብር የሚያቀልጡና ሐሳቦቻቸው ሁሉ በብር ላይ የነበረ እነዚያ ሰዎች የት ናቸው? ሥራቸው ከሰው ሐሳብ በላይ የነበረ፥ እነዚያ ሰዎች የት ናቸው? ምዕራፉን ተመልከት |