ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በሰማይ አዕዋፍም የሚጫወቱ ሰዎች የሚታመኑበት ብርና ወርቅን የሚሰበስቡ፤ ለመሰብሰባቸውም ወሰን የሌላቸው የአሕዛብ አለቆች ወዴት ናቸው? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በሰማይ ወፎች የሚቀልዱ ሰዎች የት ናቸው? ሰዎች እምነታቸውን የጣሉባቸው ብርና ወርቅ ያከማቹ፥ ሀብቶቻቸው መጠን ያልነበረው እነዚያ ሰዎች የት አሉ? ምዕራፉን ተመልከት |