ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ብር የሚያቀልጡና ሐሳቦቻቸው ሁሉ በብር ላይ የነበረ እነዚያ ሰዎች የት ናቸው? ሥራቸው ከሰው ሐሳብ በላይ የነበረ፥ እነዚያ ሰዎች የት ናቸው? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ብርን የሚያነጥሩ ይተጋሉና፥ ለሥራቸውም ምርመራ የለውም። ምዕራፉን ተመልከት |