ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ንስሩም ኤርምያስን እንዲህ አለው፥ “መጥተህ ይህን ደብዳቤ ከፍተህ ለሕዝቡ አንብብላቸው።” እርሱም ለሕዝቡ አነበበላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |