ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሕዝቡም በሰሙ ጊዜ ሁሉም አንድ ሆነው አለቀሱ፤ በራሳቸውም ላይ አመድ ነሰነሱ፤ ኤርምያስንም፥ “ወደ ሀገራችን እንገባ ዘንድ ምን እናድርግ? ንገረን” አሉት። ምዕራፉን ተመልከት |