ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እነርሱም፥ “ከሙሴ ጋር በምድረ በዳ ሳሉ ለአባቶቻችን የታያቸው አምላካችን እነሆ፥ ይህ ነው፤ ዛሬም በታላቅ ንስር አምሳል ለእኛ የታየን እርሱ ነው” አሉ። ምዕራፉን ተመልከት |