ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ንስሩም ሬሳው ወዳለበት ወርዶ ረገጠው፤ ሙቱም ተነሣ፤ ይህንም ያደረገ ስለ ተደረገላቸው ተአምራት ሕዝቡ ሁሉ ያምኑና ያደንቁ ዘንድ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |