ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:60 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)60 ያንጊዜም ያ ድንጋይ፥ “እናንት ሰነፎች የእስራኤል ልጆች፥ ኤርምያስን መስያችሁ በድንጋይ ስለ ምን ትደበድቡኛላችሁ? ኤርምያስስ እነሆ በመካከላችሁ ቁሟል” ብሎ ጮኸ። ምዕራፉን ተመልከት |