ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:61 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)61 ኤርምያስንም ባዩት ጊዜ ብዙ ድንጋይ ይዘው ወደ እርሱ ሮጡ፤ እርሱም ምስክርነቱን ጨረሰ፤ ባሮክና አቤሜሌክም መጥተው ቀበሩት፤ ያንም ድንጋይ አምጥተው በመቃብሩ አፍ እንደ መዝጊያ አድርገው አኖሩት። ምዕራፉን ተመልከት |