ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:51 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)51 የጣፈጠው ውኃ መራራ ይሆናል፤ መራራውም የጣፈጠ ይሆናል፤ በልጁም አንደበት ፍሬን ያፈሩ ዘንድ እግዚአብሔር በታላቅ ሐሤትና ደስታ ደሴቶችን ይመርቃቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |