ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:52 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)52 እርሱም ራሱ ሰው ሆኖ ወደዚህ ዓለም ይመጣል፤ እኔ ሰው ሆኖ ያየሁት፥ ከአባቱም ወደዚህ ዓለም የሚላከው፥ ሰው ሆኖም ወደዚህ ዓለም የሚመጣው፥ እርሱ አብሯቸው ይታይ ዘንድ፥ ይገለጥላቸውም ዘንድ ዐሥራ ሁለት ሐዋርያትን ለእርሱ ይመርጣል፤ ወደ ደብረ ዘይትም ይሄዳል፤ የተራበችንም ነፍስ ሁሉ ያጠግባል።” ምዕራፉን ተመልከት |