ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:50 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 ፍሬ እንዲያፈሩ፥ እንዲለመልሙና እንዲያድጉም ያደርጋቸዋል፤ ሥሩ ምድርን እንዳልያዘ ተክል ሥራቸው እንዳይደርቅ ለሰማያዊ አምላክ ግብርን እንስጥ፤ ቀይ መልክ ያለው ቀለምም እንደ ባዘቶ ይነጣል። ምዕራፉን ተመልከት |